ACPS 2020 ስትራቴጂክ እቅድ (ACPS 2020 Strategic Plan)

 • ስትራቴጂክ እቅዱ የትምህርት ቤት መምሪያው ለሚያካሄዳቸው እርምጃዎች በሙሉ መሰረት የሚሆን ሰነድ ነው። የአሌክሳንድሪያ ማህበረሰብ ግቦችን እና ህልሞችን ለማሳካት መምሪያው የሚወስዳቸው ተግባራትን የሚቆጣጠር እና የሰራተኞችንና አመራሮችን እንቅስቃሴ እንዲሁም ለትምህርት ቤት ቦርድ የሚሰጡትን ሁሉንም የገንዘብ ወጪዎች ይመራል።

  2015-2020 ስትራቴጂክ ግቦች እና ዓላማዎች - በጁን 11/ 2015 የጸደቀ (PDF)

  ስትራቴጂክ እቅድ 1ኛ ዓመት እቅድ

  ተሌእኮ

  ሁለንም ተማሪ ስኬታማ ማዴረግ: የህይወት ዘመን ተማሪዎችን ማስተማር እና ሲቪካዊ ሃሊፊነትን ማነሳሳት

  ራእይ

  ተማሪዎቻችን በከፍተኛ ዯረጃ ስኬተማ በመሆን ሁለን አቀፍ የሆነ ስብእና ያሊቸው፣በረቂቁ የሚያስቡ እና ሇመማር ጥሌቅ ስሜት ያሊቸው እንዱሆኑ ማዴረግ

  ACPS ስነ ምግባራዊ ባህሪን እና ብዙሃዊነተን የሚያበረታታ አሳታፊ እና የትብብር መንፈስ ያሇው እንዱሆን ማዴረግ

  ACPS የማህበረሳችን ትስስር ወሳኝ አካሌ ነው እና የአላክሳንዯርያ ኗሪዎች እና የንግዴ ማህበረሰብ በትምህርት ቤቶቻችን ኩራት ይሰማቸዎሌ

  መርህዎች

  በትምህርታዊ ሌቀት እናምናሇን

  ከፍተኝ ስኬታማነት ሇሁለም በሚሇው እናምናሇን

  በትብብር ባህሌ እናምናሇን

  በዘሊቂ መሻሻሌ እና ተጠያቂነት እናምናሇን

  በአካባቢያዊ ጥበቃ እናምናሇን

  አሊማዎች

  1. የአካዲሚያዊ ሌቀት እና የትምህርት እኩሌ ተዯራሽነት፦ እያንዴአንደ ተማሪ አካዲሚያዊ ስኬት ይኖረዋሌ እና ሇኮላጅ፣ ሇስራ እና ሇህይወት ማዘጋጀት
  2. የቤተሰብ እና የማህበረሰብ ትብብር፦ ሇአላክሳንዴሪያ ወጣቶች ትምህርት ACPS ከቤተሰቦች እና ከማህበረሰቡ ጋር ትብብር ማዴረግ
  3. አራአያ ሰራተኞች፦ ACPS የተማሪዎችን ፍሊጎት የሚያሟለ መሌካም ሰራተኞችን ይቀጥራሌ፣ ያበሇጽጋሌ እንዱሁም በስራቸው ሊይ እንዱቆዩ ማዴረግ
  4. የመግሌገያ አውታሮች እና የትምህርት አካባቢ፦ ACPS ሇሁለም የሚመች እና ከፍተኛ ግሌጋልት ያሇው የትምህርት አካባቢ ማቅረብ
  5. ጤና እና ዯህነንት፦ ACPS ተማሪዎች ጤናማ እና ሇመማር ዝግጁ የሆኑ እንዱሆኑ ያበረታታሌ
  6. ዊጤታማ እና የተቀሊጥፈ አሰራር፦ ACPS በስራ እንቅስቃሴው ስለጥ፣ ውጤታማ እና ግሌጽ ይሆናሌ

  መግቢያ

  በ2014 ክረምት ወራት በአሇኤስንዯሪያ ከተማ የትምህርት ቤት ቦርዴ አነሳሽነት ባሇ ዴርሻ አካሊትን ያካተተ የአሇኤስንዯሪያ ከተማ የህዝብ ትምህርት ቤቶች አዱስ የረጅም ግዜ እቅዴ ማውጣት ተጀምሯሌ:: ሂዯቱ የተጀመረው ሇትምህርት ቤት ክፍለ እቅዴ ሇማውጣት ይረዲ ዘንዴ ጆን ላነን እና ጃኔት ኢሴየንታት እንዯ ተባባሪ ሃሊፊ በመሰየም እና ጥረቱን ሇመምራት ዯግሞ ስቲሪንግ ኮሚቴ በማቋቋም እንዱሁም አዲዱስ የግብ እና የራእይ መግሇጫዎችን በማርቀቅ ነበር::. በመቀጠሌም የትምህርት ቤት ክፍለን ፍሊጎት ፣ የትምህርቱን መሌካአምዴር እና የአሇኤስንዯሪያን ማህበረሰብ ምኞቶች ሇከመከስ ይረዲ ዘንዴ የባሇ ዴርሻ አካሊት ኮሚቴም ተሰይሟሌ:: የባሇ ዴርሻ አካሊት ኮሚቴ አባሊት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግሇሰቦች ያካትታሌ፦ ቢሌ ካምቤሌ፣ ማይክሌ ካራስኮ፣ኤሚሉያ ካስታኔዲ፣ ትሪሻ ክርስቶፈር፣ ድር. አሌቪን ክራውሉይ፣ ኬናን ኩፐር፣ ኢሪን ዳቪዴሰን፣ ዲሪያ ዱሊርዴ፣ ማክኬንያ ዱሌዎርዝ፣ ጃኔት ኢሴየንታት፣ ፒሊር ጋርሺያ፣ ቢሌ ሄንዴሪሰን፣ ፕርቪ ኤርዊን፣ ጅስቲን ኬቲንግ፣ ኤሇን ኬነዱ ፎሌትስ፣ ኤሇን ክላን፣ጆን ላነን፡ ማሪ ለ፣ ሉቪጉዴ፣ ድር. ቴሪ ሞዚንጎ፣ ሉንዲ ኦዳሌ፣ ዳኒ ኦኩዱናኒ፣ ክሉንተን ፓጅ፣ ጆይስ ሮዎሉንግ፣ ማርጋሬት ሪፒ፣ ትሪሺያ ሮጅርስ፣ ድር. ናንሲ ረንቶን፣ ሊድና ሳንዯርስ፣ ሲንቲያ ስኪነር፣ ጄንፈር ዎከር እና ዳብራ ዋረን ናቸው::

  ከኦክቶበር 2014 እስክ ሜይ 2015 ባሇው ጊዜ ውስጥ ሇACPS 2020 አሊማዎች እና ግቦች ሇማውጣት የባሇ ዴርሻ አካሊት ኮሚቴው ከማህበረሰቡ ግባአቶች ሇመሰብሰብ የተሇያዩ ስብሰባዎችን እና መዴረኮች አዘጋጅቷሌ :: ይህ ኮሚቴ በተሇያዩ የውጬ አካሊት ማሇትም የአካባቢ፣ የስቴት፣ የሀገር እና የአሇም አቀፍ አካሊት እና ተጽእኖ ፈጣሪ ብዜቶች በትምህርት ቤት ክፍለ ሊይ ሇወዯፊቱ ሉያሳዴሩ የሚችለትን ተጽእኖ ሇማወቅ በአላክሳንዴርያ ማህበረሰብ ሊይ 1200 የሚሆኑ መሌስ ሰጬዎችን መሳብ በቻሇ የዲሰሳ ጥናት ተዯግፏሌ:: የመጀመሪያው የACPS 2020 ረቂቅ ከተጠናቀቀ በኋሊ ኮሚቴው ሁሇት የውይይት መዴረኮችን አካሄዶሌ እንዱሁም ተማሪዎችን ጨምሮ ከተሇያዩ ባሇ ዴርሻ አካሊት ጋር በትምህርት ቤት ክፍለ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች ተገናኝቷሌ:: ኮሜቴው አስተያየቶቹን ሇትምህርት ቤት ቦርደ በ ሜይ 6 አቅርቧሌ::

  ረቂቁ እቅዴ በሜይ 14 የትምህርት ቤት ቦርደ ስብሰባ ሊይ እንዯ አዱስ ስራ ተዋውቋሌ:: ቦርደ በሜይ 14 እና 28 የህዝብ አስተያየት መስሚያ ስብሰባ ሲያካሂዴ በ ሜይ 21 እና በጁን 2 ዯግሞ የስራ ስብሰባ አካሄዶሌ:: ፕሊኑን በጁን 11 አጽዴቆታሌ:: የሁለም ትምህርት ቤቱ የበሊይ ሀሊፊዎች ፕሊኑን በማስፈጽም የ ACPS 2020 አሊማዎች እና እቅድችን የማሳካት ሂዯቱን እንዱጀምሩ እና ሇቦርደ በየጊዚው ሪፖርት የሚያዴርጉበትን ስትራቴጂ እንዱቀይሱ በ ጁን 11 መመሪያ ተስጥቷዎቸሌ::