1. የአካዲሚያዊ ሌቀት እና የትምህርት እኩሌ ተዯራሽነት

 • icon of mortarboard and ribbon እያንዴአንደ ተማሪ አካዲሚያዊ ስኬት ይኖረዋሌ እና ሇኮላጅ፣ ሇስራ እና ሇህይወት ማዘጋጀት

  አስፈሊጊነቱ፦ የPK-12 ትምህርት ዋና አሊማ ተማሪዎችን ሇዴህረ ሁሇተኝ ዯረጃ ትምህርት ህይወት ማዘጋጀት ነው:: ACPS ተማሪዎችን የሌቀት ዴባብ ባሇበት እና የትምህርት እኩሌነት በሰፈነበት አካባቢ ሇማስተማር እና ተሰጦአቸውን እና ምኞታቸውን በብቃት ሇማሳካት ቃሌ ይገባሌ:: ከምረቃ በኋሊ ተማሪዎች የኮላጅ ትምህርታቸውን ሇመቀጠሌ ወይም በሙያቸው ሇመሰማራት ወይም በነጻነት በራሳቸው ህይወታቸውን መምራት እንዱችለ ዝግጁ ይሆናለ:: የትምህርት እኩሌነት የሰፈነበት አካባቢ ማሇት ሁለም ተማሪ ተመሳሳይ ተሞክሮ ወይም ተመሳሳይ ውጤት ይኖረዋሌ ማሇት አይዯሇም ነገር ግን በ ACPS የሚሰጠው ትምህርት የእያንዲንደን ተማሪ ተግዲሮት ፣ ፍሊጎት፣ እና ችልታ ያገናዘበ ይሆናሌ እያንዲንደ ተማሪም በትምህርቱ እንዱሌቅ የተሇያዩ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች ይቀርቡሇታሌ ማሇት ነው::

  1A: ተማሪውን የሚመጥን እና የሚያወያይ የትምህርት ስራአት፦ እያንዲንደ ተማሪ እጅግ ጠንካራ: ተገቢ እና አሳታፊ በሆነ የትምህርት አካባቢ ውስጥ በማሇፍ ሇተግዲሮቶቻቸው እና ሇፍሊጎቶቻቸው የሚመጥን መሌስ እንዱያገኙ ማዴረግ::

  አስፈሊጊነቱ፦ ተማሪዎች ሇከባዴ ችግሮች መፍትሄ እንዱያመጡ እና ችግር ፈቼ እንዱሆኑ ይዯረጋለ:: ተማሪዎች ራሳቸውን በማነሳሳት ያሊቸውን እውቀት አሟጠው በተሇያየ አውድች ውስጥ ሊጋጠሟቸውን ችግሮች መፍትሄ ሇማግኝት ይጥራለ::ሁለም ተማሪዎች ይፈተናለ ከሚታሰበው ውስንነታቸው ባሻገር እንዱሄደ ይነሳሳለ:: በጥራቱ ፈታኝ ትምህርት ተማሪዎችን እንዱሳተፉ እና አዱስ የሌቀት ዯረጃ እንዱዯርሱ ይዯርጋሌ::

  አሊማዎች

  1.1 የትምህርት ሌቀት
  ACPS ዘውትር የእያንዴአንደን ተማሪ ፍሊጎት፣ ስሜት፣ እና ችልታ በመገምገም መሌስ ያዘጋጃሌ::

  1.2 የስኬት ክፍተቶች
  ACPS በዘር ወይም በብሄር ወይም በገቢ፣ በአካሌ ጉዲተኝነት፣ ወይም በተሇያዩ ቋንቋ ተናጋሪዎች መሀከሌ ያለ የአካዲሚያዊ የስኬት ክፍተቶችን በሞምሊት መሌካም ውጤት እንዱፈጠር ይጥራሌ::

  1.3 አሇመመጣጠኖች
  ACPS አነስተኛ ውክሌና ካሊቸው ቡዴኖች ውስጥ የሚመጡ ተማሪዎች የሌዩ ተስጥኦ እና ችልታ መራሀ ግብሮች ሊይ እንዱሁም የማእረግ እና የሊቀ ችልታ ኮርሶች ሊይ እንዱሳተፉ ማዴረግ፣ አናሳ ውክሌና ያሊቸውን በተሇይም የወንዴ የተማሪዎችን እገዲ መቀነስ፣ የተማሪዎችን፣ አናሳ ውክሌና ያሊቸው ተማሪዎችን ከእገዛ ወይም ከሌዩ ዴጋፍ ጋር በሰፊው ማያያዝን መቀነስ:: በተጨማሪም ACPS የጾታ እና የዘር ሌዩነቶችን በመቀነስ አናሳ ውክሌና ያሊቸው ተማሪዎች በሳይንስ፣ በቴክኖልጂ፣ በምህንዴስና፣ በሂሳብ እና በስነጽሁፍ ክፍልችና በሊቀ ክፍሌ ውስጥ እንዱተፉ አተኩሮ ይሰራሌ::

  1.4 የትምህርት ጥራት
  ACPS እያንአንደ ተማሪ እንዱፈተን እና ዴጋፍ እንዱያገኝ እዴሌ ይፈጥራሌ::

  1.5 ሇመምህራን የሚሆን የትምህርት ማበሌጽጊያ ሃብት እና ዴጋፍ
  ACPS ሇእያንዲደ መምህራን ሇተማሪዎች የመማርያ ስታይሌ እና ሁኔታ የሚመጠን እጅግ የሊቀ ትምህርት ማቅረቢያ የሚሆን የትምህርት ማበሌጽጊያ ሃብት እና ዴጋፍ ያዯርጋሌ::

  1.6 የህጻናት ትምህርት
  የህጻናት ክብካቤን እና የትምህርት ስራአትን ሇመፍጠር እና ተዯራሽነቱን፣ጥራቱን፣ እና የህዝቡን ንቃት ሇመጨመር ACPS በህጻናት ክብካቤ እና በትምህርት ቡዴኖች ውስጥ መካፈለን ይቀጥሊሌ::

  1.7 የጎሌማሶች ትምህርት እና የጎሌማሶች የእንግሉዘኛ የቋንቋ ተማሪዎች አገሌግልት
  የህይወት ዘመን ትምህርትን እዴልችን ሇመፍጠር ከመሻቱ የተነሳ ACPS በአላክሳንዴርያ ውስጥ ሰዎች የኢኮኖሚ እና የሲቪክ ተሳትፎ እንዱኖራቸው የእንግሉዝኛ ቋንቋ ችልታቸውን እንዱያሻሽለ የእንግሉዘኛ ቋንቋ ትምህርት መርሃ ግብሮችን ያበረታታሌ::

  1.8 አማራጭ ትምህርት
  ሇሁለም ተማሪዎች እዴሌ የሚፈጥር እና የእያንዴአንደን ተማሪዎች የመማር ስታይሌ ያገናዘበ አማራጭ ትምህርትን ይፍጥራሌ ወይም ያለትንም ያሰፋፋሌ::

  1B: አሳታፊ የዴርጅት ባህሌ፦ ሁለም ተማሪዎች የባህሌ አሳታፊነትን የሚያበረታቱ መርሆችን፣ የሲቪክ ሃሊፊነትን ፣ስነ ምግባራዊነትን እና አክባሪነትን የሚያንጽባርቁ ባህሪዎችን እና አመሇካከቶችን ያዲብራለ

  አስፈሊጊነቱ፦ በዚህ በ21ኛው የሇውጥ እና የቴክኖልጂ ተኮር ዘመን ተማሪዎች በሚማሩት የትምህርት ስራአት ውስጥ ራሳቸውን ማየት ይኖርባቸዋሌ:: ስኬታማነታቸውን ሇማብዛት ወይም ሇማስቀጠሌ ሉፈተኑ እና ሉዯገፉ ይገባሌ:: ይህ ሂዯት የትምህርት ቤቱ ክፍሌ መመሪያ የዱሞግራፊ ብዙሃዊነትን፣ በየትምህርት ቤቱ እና በየቢሮው የእርስ በርስ መካባበር የመምህራንን የባህሌ አቅመ ችልታን ከግምት ያስገባ መሆን ይገባዋሌ:: አግባብነት ያሇው፣ ጥብቅ የሆነ እና አሳታፊ የትምህርት ስርአት ባሻገር ተማሪዎች የሲቪክ ተሳትፎን የሚያበረታታ የተሇያዩ የትምህርት ቤት እና የማህበረሰብ አገሌግልት ሉያገኙ ይገባሌ። በመጨረሻም ACPS ተማሪዎች ስኬታም እንዱሆኑ ሇወዱፊት እዴሌ ፈንታቸው መሰረት የሚሆኑ እና የስነምግባር ባህሪ እንዱያሳዩ ከተማሪዎች የሚጠበቁ ባህሪዎች እና ሌምድችን ያስቀምጣሌ።

  አሊማዎች

  1.9 የባህሌ አቅመ ችልታን እና የመከባበር ዴባብ
  ACPS በተማሪዎች እና በሰራተኞች መሃከሌ ያለ የባህሌ፣ የቋንቋ፣ የዘር፣ የችልታ፣ የሏይማኖት፣ የጾታ፣ የጾታ ማንነት፣ እና የብሄር ብዙኃዊነትን ያገናዘቡ ተጠቃሚነቶችን ከፍተኛ የሆነ የባህሌ አቅመ ችልታን እና የመከባበር ዴባብን ያማከሇ አሰራርን በትምህርት ቤት አካባቢዎችተግባራዊ ያዯርጋሌ።

  1.10 የሲቪክ ተሳትፎ እና የሲቪክ ሃሊፊነት
  ACPS ተማሪዎች የእርስ በእርስ መከባበር፣ የሲቪክ ተሳትፎ እና መሌካም የዜግነት ባህሪን እንዱሊበሱ በሚፈቅዴ የትምህርት ዓውዴ ውስጥ እንዱያሌፉ ያዯርጋሌ።

  1.11 የስነ ምግብር እና የባህሪ ስኬት
  ACPS ተማሪዎች ሇስኬታማነታቸው ሉኖራቸው የሚገቡ መሰረታዊ የስነምግባር ባህሪዎች እና ከተማሪዎች የሚጠበቁ ሌምድችን እና ባህሪዎችን ያስቀምጣሌ።