2. የቤተሰብ እና የማህበረሰብ ትብብር

 • icon of family and community engagement ሇአላክሳንዴሪያ ወጣቶች ትምህርት ACPS ከቤተሰቦች እና ከማህበረሰቡ ጋር ትብብር ማዴረግ

  አስፈሊጊነቱ፦ የአላክሳንዴሪያ የወጣቶች ትምህርት የወሊጆች እና የትምህርት ቤቶች የጋራ ሃሊፊነት ነው። ይህንን የቤተሰብ አስፈሊጊ ሚና በማረጋገጥ እና ቤተሰቦች የሌጆቻቸውን የትምህርት ሰርአት በመረዲት በሚያዯርጉት ተሳትፎ ሁለም ተጠቃሚ ይሆናሌ። ማህበረሰቡ በህዝብ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ሊሇው ሚና እውቅና በመስጠት የትምህርት ቤት ክፍለ ያሇውን ተዯራሽነት ማስፋት እና ሇተማሪዎች የምንሰጠውን ዴጋፍ ማጠናከር እንችሊሇን። ጋባዥ የሆኑ የትምህርት ቤት መገሌገያዎች እና አካባቢዎችን በመንከባከብ የትምህርት ቤቶች የሲቪክ እንቅስቃሴ ተቋማትን በማቋቋም በትምህርት ቤት መገሌገያዎች ኩራት እንዱሰማን ማዴረግ እንችሊሇን። የማህበረሰብ ተሳትፎን የንግዴ ማህበረሰብ መዴረስን ጨምሮ ሇትምህርት ቤቶች አግሌግልት የሚያቀርቡ የአግሌግልት አጋሮችን ማስፋትን ይህም ማሇት ቲቶር አግሌግልቶችን፣ ኢንተርንሽፖችን እና ስራዎችን፣ እና ሇተማሪዎች ላልች እዴልችን ይጨምራሌ።

  አሊማዎች

  2.1 የቤተሰብ ተሳትፎ
  ACPS ከወሊጆች እና ከአሳዱዎች ጋር በመተባበር እጅግ ከፍ ያሇ የጥራት ዯረጃ ያሊቸው አግሌግልቶችን በመስጠት የሌጆቻቸው የትምህርት መሪ እንዱሆኑ ያዯርጋሌ።

  2.2 የትምህርት ቤት ተሳትፎ
  ACPS የእርስ በእርስ መተማመንን እና በትምህርት ቤቶች ውስጥ ውጤታማ ግንኙነት ሇማረገገጥ፣ ከቤተሰቦች ጋር የተሻሻሇ ግንኙነት፣ እና ባህሌን ግምት ውስጥ ያስገባ ግንኙነት እንዱኖር የሚያስችሌ ዴባብን ይፈጥራሌ።

  2.3 የማህረሰብ ተስትፎ
  ACPS የትምህርት ቤት እንቅስቃሴዎችን እና መርሃ ግብሮችን፣ የበጎ ፍቃዴ አገሌግልት እዴልችን፣ እና ሁነቶችን በተመሇከተ ቤተሰቦችን፣ ተማሪዎችን፣ ሰራተኞችን እና የማህበረሰብ አባሊትን በንቃት ያሳትፋሌ።

  2.4 አጋርነት እና የሲቪክ ተሳትፎ
  ACPS በማህበረሰብ ውስጥ ሇትምህርት ቤቶቻችን የባሇቤትነት ስሜትን ሇማበረታታት፣ እና የተማሪዎች የአካዲሚ፣ የማህበራዊ፣ አካሊዊ፣ የፈጣሪነት እና የስሜት ፍሊጎት እዴገትን ዴጋፍ ሇመስጠት ከተሇያዩ የውጪ ዴርጅቶች ጋር አጋርነት በመፍጠር መርሃ ግብሮቹን እና አገሌግልቶቹን ያስፋፋሌ።

  2.5 የሚዱያ እና የህዝብ አገሌግልት
  ሇአላክሳንዴሪያ ነዋሪዎች እጅግ በጣም አስፈሊጊ የሆኑ ጉዲዮችን ሇማዴረስ ACPS የተሇያዩ ሚዱያዎችን ይጠቀማሌ።

  2.6 ከማህበራዊ አገሌግልት ዴርጅቶች ጋር ትብብር መፍጠር
  ACPS ከአከባቢያዊ እና ከእስቴት ዴርጅቶች፣ እና ሇትርፍ ያሌተቋቋሙ ዴርጅቶች ጋር በመተባበር የተማሪዎቹን፣ የቤተሰቦቻቸውን እንዱሁም የማህበረሰቡ አባሊትን አጠቃሊይ ዌሌፌር ያበረታታሌ።