3. አራአያ ሰራተኞች

 • icon of a teacher teaching three students ACPS የተማሪዎችን ፍሊጎት የሚያሟለ መሌካም ሰራተኞችን ይቀጥራሌ፣ ያበሇጽጋሌ እንዱሁም በስራቸው ሊይ እንዱቆዩ ማዴረግ

  አስፈሊጊነቱ፦ ሰራተኞቻችን የመፍትሄ ምንጭ፣ ፈጣሪ እና በተሇያየ ሁኔታ ውስጥ ሉሰሩ የሚችለ መሆን አሇባቸው። ሇብዛዊነት እና ሇትብብር ስራ ዋጋ የሚሰጡ እንዱሁም በቡዴን ስራ ውስጥ በመሌካም የሚሰሩ መሆን ይኖርባቸዋሌ። ይህን ሇማሳካት ፈጠራ የታከሇባቸው መንገድች እና ማበረታቻዎች በመጠቀም ሰራተኞችን በንቃት መመሌመሌ፣ መቅጠር፣ ማሰሌጠን እና ያለትንን ይዞ መቆየት ያስፈሌጋሌ። ሰራተኞቻችን የትምህርት መሪዎች እንዱሆኑ አቅማቸውን መግንባት ያስፈሌጋሌ። ማስረጃን መሰረት ባዯረገ በየወቅቱ ከሚሇዋወጥ ሂዯት ጋር እራስን ማሇማመዴ እና በምርምር መነሳሳት ይኖርብናሌ። በሰራተኞቻችን ውስጥ የማህበረሰባችንን ብዛዊነት ሇማንጸባረቅ እና የተማሪዎች አካሌ ብዙሃ ባህሌ ፍሊጎትን ሇመዴረስ መሻት ይኖርብናሌ። ውጤታም የሆነ የአገሌግልት እና የዴጋፍ ፍሰት ሇመፍጠር የዱስትሪክት ትምህርት ቤቱ በማእከሊዊ ቢሮው እና በትምህርት ቤቶች መሃሌ ምንም አይነት እንቅፋት እንዲይኖር ማረጋገጥ ይኖርበታሌ። ሇተማሪዎች እንዯሚሰሩ የተረጋገጡ በየቦታው የተሞከሩ የሌቀት መርሃ ግብሮች እና ዘዳዎች ሇሁም መጋራት፣ መዯገም እና ስርአታዊ መሆን ይግባቸዋሌ።

  አሊማዎች

  3.1 የሰራተኞች ቅጥር እና በስራ ሊይ ማቆየት
  ACPS ምርጥ ሰራተኞችን በመቅጠር እና ሰራተኞችን የሚያነሳሳ፣ በስራቸው ሌክ የሚክስ፣ እና በስራቸው ሊይ የሚያቆይ አካባቢን ይፈጥራሌ።

  3.2 ትብብራዊ የትምህርት ስኬት
  ACPS የተማሪዎችን ስኬትን ማሻሻሌ አሊማው ያዯረግ እውቀትን፣ ክሂሌን እና ምርጥ ተሞክሮዎችን ሇማካፈሌ ባሇሙያዎች በቅርብ ሁኔታ የሚተባበሩበት የትምህርት ቤት ባህሌን ይንከባከባሌ።

  3.3 የግሌ የሙያ እዴገት እዴልች እና ስትራቴካዊ እቅዴ ትኩረት
  ACPS የእስትራቴጂክ እቅደ ቅዴሚያዎችን የሚያገናዝቡ እና የግከሰቦችን ውጤታማነት የሚያሻሻሌ ማሇትም ራስ አወቅ ግቦች እና ሇመምህራን እና ሇላልች ሰራተኞች በርካታ እዴልችን የሚሰጡ የሙያ ማሳዯጊያ እዴልችን ያሰፋሌ።

  3.4 የሰራተኞች ዯህንነት
  ACPS የሁለንም ሰራተኞች ጤንነት እና ዯህንነትን ያበረታታሌ።

  3.5 የአመራር እዴገት
  ACPS ሌዩ ችልታን ሇማወቅ እና ሇወዯፊት የአመራር ሚናዎች እዴልችን ሇመስጠት የሚያስችሌ መርሃ ግብር ያቋቁማሌ።

  3.6 የሰራተኞች ምዘና እና አአፈጻጸም መሻሻሌ
  ACPS ሁለም ሰራተኞ አፈጻጸማቸው እንዱሻሻሌ እና እንዱጎሇብት የሚያስችሊቸው ግብረመሌስ የሚቀበለበት እና ስሌጠና የሚያገኙበት በርካታ እዴልችን ይሰጣሌ።