4. የመግሌገያ አውታሮች እና የትምህርት አካባቢ

 • icon of a school building ACPS ሇሁለም የሚመች እና ከፍተኛ ግሌጋልት ያሇው የትምህርት አካባቢ ማቅረብ

  አስፈሊጊነቱ፦ ከፍተኛ ጥራት ያሊቸው መገሌገያዎች እና አጠቃሊይ የመሰረተ ሌማት አውታሮች ሇመማር ማስተማር ወሳኝ ናቸው። ቁሳዊው የመማሪያ አካባቢዎች ማሇትም የትምህርት ቤቱ ህንጻዎች እና ሜዲዎች ሇአጠቃሊይ የተማሪዎች፣ የሰራተኞ፣ እና የጎብኚዎች ጤና እና ዯህንነት ቁሌፍ ሁኔታ ነው። የተማriwoc ስኬታማነት በቁሳዊ አካባቢ ምክኒያት በመሌካሙ ተጽእኖ ውስጥ ሉወዴቅ ይችሊሌ። ንጹህ እና ዯህንነቱ የተጠበቀ አካባቢ ሇመማር ማስተማር እጅግ በጣም አመቺ ነው። እጅግ በጣም የተዯራጀ መሰረተ ሌማት ማሇትም የማእከሊዊ ቢሮዎች ዴጋፍ እና ሁሌግዜም የሚሻሻሌ የቴክኖልጂ አእማዴ የተማሪዎችን የመማር እና ከፍተኛ ጥራት ያሇው ማስተማር ያሳሌጣሌ። ትምህርት ቤቶች ሇተማሪዎች፣ ሇአስተማሪዎች እና ማህበረሰብ አባሊት የኩራት ምንጭ መሆን ይጠበቅባቸዋሌ።

  አሊማዎች

  4.1 ከፍተኛ ጥራት ያሊቸው የመማሪያ አካባቢ እና የመሰረተ ሌማት አውታሮች
  በከተማው ውስጥ ካለ አጋሮቹ ጋር በመተባበር ACPS የመማሪያ አካባቢዎችን ዘመናዊ ሇማዴረግ በከፍተኛ ሃይሌ ይንቀሳቀሳሌ ወይም ያስፋፋሌ ካሌሆነም በትምህርት ቤቶች ውስጥ የተገመቱ ሇውጦችን ሇማሳካት መገሌገያዎችን ይወስዲሌ እንዱሁም የካፒታሌ መሻሻልች በሁለም ትምህርት ቤቶች ውስጥ እኩሌ መተግበሩን ያረጋገጣሌ።

  4.2 በአግባቡ የተያዙ መገሌገያዎች
  ACPS ትምህርታዊ ግቡን እና የዱስትሪክቱ የእሇት ተእሇት እንቅስቃሴ እንዱያግዙ መገሌገያዎች በከፍተኛ ጥራት መያዛቸውን እና እዴሳት የሚፈሌጉም በወቅቱ እና ውጤታም በሆነ መንገዴ መጠገናቸውን ያረገግጣሌ።

  4.3 ቀጣይነት ያሊቸው መገሌገያዎች
  ACPS ቀጣይነት ያሊቸው አካባቢያዊ ተሞክሮ ሞዳልችን ይከተሊሌ።

  4.4 ዯህንነቱ የተጠበቀ እና አስተማማኝ መገሌገያዎች
  ACPS የመገሌገያዎቹ ዯህንነት የተጠበቀ እና አስተማማኛ መሆኑን ያረጋግጣሌ።

  4.5 የኢንፎርሜሽን ቴክኖልጊ መሰረተ ሌማቶች
  ACPS ሇሁለም የትምህርት መረሃ ግብሮች እና የመማሪያ አካባቢ ዴጋፍ የሚሰጥ እኩሌ የሆነ የሃብት ስርጭት ያሇው የአይሲቲ መሰረተ ሌማት ይኖረዋሌ።

  4.6 ከመማሪያ ክፍሌ ውጪ የመማሪያ እና የመዝናኛ እዴልች
  ACPS ከመማሪያ ክፍሌ ውጪ የመዝናኛ እና የመማሪያ ስፍራ ሇማህበረሰቡ ተዯራሽ እና ጋባዝ መሆኑን ያረገገጣሌ።