5. ጤናማነት እና ዯህንነት

 • icon of a heart with a cross symbolizing health ACPS ተማሪዎች ጤናማና እና ሇትምህርት የተዘጋጁ እንዱሆኑ የሚዯረጉ ጥረቶችን ያበረታታሌ።

  አስፈሊጊነቱ፦ ጤናማ የሆኑ ተማሪዎች ጤናማ ካሌሆኑ ተማሪዎች ይሌቅ ሇመማር እና ትምህርታቸውን ሇመከታተሌ የተሻለ ናቸው። “የእዴገት እሴቶች” ያሎቸው ተማሪዎች ማሇትም የቤተሰብ ዴጋፍ፣ ከቤተሰብ ውጪ ካለ ጎሌማሶች ጋር የክብካቤ ግንኙነት፣ ሇላልች ስሇመታዘዝ የሚያበረታታ ስነምግባር፣ እንዱሁም ዯህንነቱ የተጠበቀ አካባቢ ያሊቸው መሌካም በሆነ ማህበራው መስተጋብር የመሳተፍ እና ሇላልች ክብር መስጠትን፣ ታጋሽነትን እና ራስ መግዛትን ያሳያለ። ስሇ ጤናማነት እና ዯህንነት እንቅስቃሴዎች እውቀት ያሊቸው ቤተሰቦች ተማሪዎቻቸውን ጤናማ ውሳኔዎች እና ንቁ የህይወት መስኮችን እንዱመርጡ ያበረታቷቸዋሌ።

  አሊማዎች

  5.1 የተማሪዎች አካሊዊ፣ ማህበራዊ እና የስሜት ጤንነት
  ACPS የተማሪዎችን የመማር አቅም ሇጎሌበት አካሊዊ፣ ማህበራዊ እና የስሜት ጤናማነትን የሚያበረታቱ ውጤታማ መርሃ ግብሮችን ያበሇጽጋሌ፣ ይተገብራሌ እንዱሁም ይቆጣጠራሌ።

  5.2 ወጣቶችን የሚጠቅሙ እሴቶች፣ ተሞክሮዎች፣ ግንኙነቶች፣ እና ባህሪዎች
  ACPS ወጣቶችን እንዯሚጠቅሙ የታወቁ እሴቶችን፣ ተሞክሮዎችን፣ ግንኙነቶችን፣ እና ባህሪዎችን በመጨመር ተማሪዎች መሌካም አመሇካከት፣ በራስ መተማመን እና እራስ መምራትን እንዱያዲብሩ ይረዲቸዋሌ።

  5.3 የአካሌ ብቃት፣ መዝናኛ፣ እና ጨዋታ
  ACPS በተማሪዎቹ መካከሌ ንቁ፣ ጤናማ የህይወት ዘይቤ እና የፈጠራ አስተሳሰብን የሚያበረታታ የህይወት ዘመን ዝግጁነት እንዱኖራቸው ሆነው የተዘጋጁ እንቅስቃሴዎችን እና ስረአተ ትምህርቶችን ይከተሊሌ።

  5.4 ዯህንነታቸው የተጠበቀ ወዯ ትምህርት ቤት የሚወስደ መንገድች
  ACPS ተማሪዎች ራስን የማስተዲዯርን እና ጤናማ የሆኑ የህይወት ዘመን ባህሪዎችን እንዱያዲብሩ በእግር መሄዴን እና ብስክላት መጠቀምን በማበረታታት እና ከከተማው ባሇስሌጣናት ጋር በመተባበር ዯህንነቱ የተጠበቀ ወዯ ትምህርት ቤት የሚወስደ መንገድች መኖራቸውን እና መታወቃቸውን ያረጋግጣሌ።

  5.5 ጤናማ ምግቦች እና ንጥረ ነገሮች
  ACPS ሁለም ተማሪዎች ሇትምህርት ዝግጁ የሚሆኑት በንጥረ ነገሮች የዲበሩ አስዯሳች የትምህርት ቤት ምግቦች ተመግበው እና በንጥረ ነገሮች የዲበሩ ምግቦች አስፈሊጊነትን በስርአተ ትምህርቱ ውስጥ መካተቱን ያረጋግጣሌ።

  5.6 ጽናት እና አሌበገር ባይነት
  ACPS በፍተኛ ዯረጃ ስኬታማ የሆኑ ሰዎች ሉኖሯቸው የሚገቡ ባህሪዎችን፣ ተጋሊጭነቶችን፣ ማህበራዊ ክህልቶችን፣ አመሇካከቶችን እና ውስጣዊ ጥንካሬዎችን ተማሪዎች እንዱያዲብሩ እዴልችን እና ተነሳሽነቶችን ይፈጥራሌ።