6. ውጤታማ እና የተሳሇጠ አሰራር

 • icon of two gears ACPS በስራ እንቅስቃሴው ስለጥ፣ ውጤታማ፣ እና ግሌጽ ይሆናሌ።

  አስፈሊጊነቱ፦ አንዴ ዴርጅት የባሇዴርሻ አካሊትን እምነት እና መተማመን ሇመጠበቅ ዴርጅቱ ትክክሇኛ አሰራሮችን የመተግበር ሃሊፊነት እና ተጠያቂነትን የማስፈን ግዳታ አሇበት። ACPS የግብር ከፋዮች ፈንዴ ጠባቂ እንዯመሆኑ መጠን ህጋዊ እና የሙያ ዯረጃዎች ተቀባይነትን የሚያሟለ የፊሲካሌ፣ የአስተዲዯር እና የሰው ሃይሌ አስተዲዯር ተሞክሮዎችን መተግበር አሇበት። የአሁን እና የወዯፊቱን በጀት በተመሇከተ ያለ ሁለም ቅዯም ተከተልች ግሌጽ መሆን እና ACPS በሚያገኘው ገቢ ብቻ መተዲዯር አሇበት። ACPS የአሉክሳንዴሪያ በሌጆችዋ ሊይ የምታዯርገውን የፋይናንስ ኢንቨስትመነት መጠበቅ ይኖርበታሌ ይህን በማዴረግም ታማኝነቱን እና ሌእሌናውን አጠቃሊይ የአፈጻጸም አስተዲዯር ስርአትን በመጠቀም ይጠብቃሌ።

  አሊማዎች

  6.1 የፊስካሌ ፖሉሲዎች እና አሰራሮች
  በሁለም ዯረጃ ያለ የትምህርት ተቋማት የፋይናንስ አፈጻጸምን በተመሇከተ አስተማማኝ፣ ትክክሇኛ እና ሙለ መረጃን ACPS ያቅዲሌ፣ ይቆጣጠራሌ፣ ያተዲዴራሌ እንዱሁም ሇውሳኔ ሰጪ አካሊት እና ሇማህበረሰቡ ወጪዎችን ሪፖርት ያዯርጋሌ።

  6.2 ቀጣይነት ያሇው መሻሻሌ
  ACPS ቀጣይነት ባሇው የመሻሻሌ ኡዯቶች ውስጥ በየትኛውም የትምህርት ቤት ዯረጃዎች ያሌፋሌ እንዱሁም በማስረጃ ሊይ የተመሰረተ ውሳኔ ተግባራዊ በማዴረግ የሇውጡን ሂዯት፣ ፖሉሲ ማውጣትን፣ እና በጀት ማጽዯቅን እና ተጠያቂነትን ከግምት ውስጥ ያስገባሌ።

  6.3 የአተገባበር ቅሌጥፍና እና የአፈጻጸም አስተዲዯር
  ACPS ቀሌጣፋ እና ወጪ ቆጣቢ አተገባበርን የሚያረገግጠውን አጠቃሊይ የአፈጻጸም አስተዲዯር ስረአትን በመጠቀም ያለትን ሃብቶች በተማሪዎች ትምህርት ሊይ እንዱያተኩሩ ያዯርጋሌ።