ቨርችዋል የምረቃ ስነስርዓት

 • አማርኛ፣ 

  በኦንላይን ለማዳመጥ፤  https://zoom.us/j/98899485350

  በስልክ ለማዳመጥ ፤ 312-626-6799, ዌብሚናር መለያ ቁጥር፤ (Webinar ID) 988 9948 5350#

 • የ2020 ክፍል ተመራቂዋች በዓል አጀማመር።

  የቲ.ሲ.ዊሊያም ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት  አሌክሳንደሪያ ቨርጅኒያ

  የቨርችዋል ፕሮግርም ከቲ.. ዊሊያም ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ /ቤት  አሌክሳንደሪያ ቨርጅኒያ

  9.30 ጥዋት ጁን 132020

  በቅድሚያ በፌርፋክስ ፣ ቨርጅኒያ ፣ የጆርጅ ሜሰን  ዪኒቨርስቲ በኤግል ባንክ ማእከል በዓሉ እንዲካሄድ ታቅዶ ነበር። 

   

   


 • ስነስርዓት

  መጀመሪያ

  ብሔራዊ መዝሙር

  Winifred Allison Hurd

   

  እንኳን ደህና መጣችሁ መግለጫ

  Amiya Chisolm

  የ2020 ክፍል ተመራቂ  ፕሬዘደንት።

   

  የተማሪዋች ፊልም፤ የምትወደው ምንድን ነው?

  የ2020 ክፍል ተመራቂዋች

   

  ከሱፕር ኢንቴንደንት የቀረበ  የምስጋና ንግግር

  ዶ/ር ግሪጉሪ ሲ. ሐትዚንግስ(Gregory C. Hutchings) Jr.
   የትምህርት ቤቶች ሱፕር ኢንቴንደንት(ዋና ስራአስኪያጅ) 

   

  እንኳን ደስ ያላችሁ መልእከት
  ሴናተር ማርክ ዋርነር ( Mark R. Warner)
   የቨርጂኒያ ኮመንዌልዝ 

   

  የተማሪዋች ፊልም፤ የምትፈራው ምንድነው  ነው?
  የ2020 ክፍል ተመራቂዋች 

   

  የርእሰ መምህሩ መልእከት
  ሚር.ፒተር ባላሥ (Peter Balas)

   

  ዋና ተናጋሪ
  ሚር. ኖሕ ሊለስ (Noah Lyles)
  የ2016 ቲ.ሲ ዊሊያም  ምሩቅ

   

  የተማሪዋች ፊልም፤  ምንድን ነው ተስፋ የምታደርገው?
   የ2020 ክፍል ተመራቂዋች

   

  የዲፕሎማ አሰጣጥ ስርዓት /መግለጫ
  ሚር. ፒተር ባላሥ (Peter Balas)
  (የምረቃ የሙዚቃ ማርሽ (Pomp and Circumstance arr)  Edward Elgar, ቲ.ሲ. ዊሊያም ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ባንድ)

   

  የበዓል ማጠናቀቂያ ሙዚቃ (RECESSIONAL)  (ቨርችዋል): የአሌክሳንደሪያ ከተማ ፓይፕስ እና ድረም 

 • ዋና የአስተዳደር ሰራተኞች ፤ 

  አስተዳደር

  Mr. Peter Balas

  Mr. Robert Bowes

  Dr. René Cadogan

  Dr. Carlton Carter

  Ms. Kelly Davis

  Ms. Melissa Deak

  Mr. Mark Eisenhour

  Dr. Izora Everson

  Mr. Carlos Gonzalez

  Ms. Jessica Hillery

  Ms. Tammy Ignacio

  Dr. Victor Martin

  Ms. Kristen McInerney 

  Ms. Cheryl Mills

  Mr. James Parker

  Ms. Fredericka Smith

  Ms. Kathy Taylor

  Mr. Christopher Thompson 

  Ms. Maggie Tran

   

  የተመራቂዋች የክፍል ኋላፊዋች

  Amiya Jashan Chisolm, President

  Malcolm Isaiah Kerr, Vice President

  Aiman Hamid, Secretary

  Benjamin Harry Williams, Treasurer

  Susan Alejandra Gonzalez, SGA President 

   

  የተመራቂዋች የክፍል ምረቃ ድጋፍ ያደረጉ

  Ms. Courtney Horwat

  Ms. Sarah Kiyak