የኤ.ሲ.ፒ.ኤስ. 2020 የበጋ ቨርችዋል የምረቃ ስነስርዓት

 • በኤ.ሲ.ፒ.ኤስ. 2020 የበጋ ቨርችዋል የምረቃ ስነስርዓት እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል፤

  የኤ.ሲ.ፒ.ኤስ. 2020 የበጋ ቨርችዋል የምረቃ ስነስርዓት

  ሰኞ፣ ኦገስት 3፣2020 ከቀኑ 12.00 ሰዓት።


 • ስነስርዓት

  መጀመሪያ

  ብሔራዊ መዝሙር

  Winifred Allison Hurd

   

  እንኳን ደህና መጣችሁ መግለጫ

  Amiya Chisolm

  የ2020 ክፍል ተመራቂ  ፕሬዘደንት።

   

  የተማሪዋች ፊልም፤ የምትወደው ምንድን ነው?

  የ2020 ክፍል ተመራቂዋች

   

  ከሱፕር ኢንቴንደንት የቀረበ  የምስጋና ንግግር

  ዶ/ር ግሪጉሪ ሲ. ሐትዚንግስ(Gregory C. Hutchings) Jr.
   የትምህርት ቤቶች ሱፕር ኢንቴንደንት(ዋና ስራአስኪያጅ) 

   

  እንኳን ደስ ያላችሁ መልእከት
  ሴናተር ማርክ ዋርነር ( Mark R. Warner)
   የቨርጂኒያ ኮመንዌልዝ 

   

  የተማሪዋች ፊልም፤ የምትፈራው ምንድነው  ነው?
  የ2020 ክፍል ተመራቂዋች 

   

  የርእሰ መምህሩ መልእከት
  ሚር.ፒተር ባላሥ (Peter Balas)

   

  ዋና ተናጋሪ
  ሚር. ኖሕ ሊለስ (Noah Lyles)
  የ2016 ቲ.ሲ ዊሊያም  ምሩቅ

   

  የተማሪዋች ፊልም፤  ምንድን ነው ተስፋ የምታደርገው?
   የ2020 ክፍል ተመራቂዋች

   

  የዲፕሎማ አሰጣጥ ስርዓት /መግለጫ
  ሚር. ፒተር ባላሥ (Peter Balas)
  (የምረቃ የሙዚቃ ማርሽ (Pomp and Circumstance arr)  Edward Elgar, ቲ.ሲ. ዊሊያም ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ባንድ)

   

  የበዓል ማጠናቀቂያ ሙዚቃ (RECESSIONAL)  (ቨርችዋል): የአሌክሳንደሪያ ከተማ ፓይፕስ እና ድረም 

 • School Board

  Cindy Anderson, Chair

  Veronica Nolan, Vice Chair

  Meagan Alderton
  Ramee A. Gentry
  Jacinta Greene

  Margaret Lorber

  Michelle Rief

  Christopher Suarez

  Heather Thornton

   

  Dr. Gregory C. Hutchings, Jr., Superintendent